የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የተሻለ ስራ መስራቱ ተገለጸ

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የተሻለ ስራ መስራቱ ተገለጸ

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የ2010 በጀት አመት እንቅስቃሴ ከቀደሙት አመታት የተሻለ ስራ የተሰራበት እንደነበረ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የጋራ ፎረሙ የ2010 እቅድ አፈጻጸሙን ሰኔ 27/2010 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ በገመገመበት ወቅት የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ት ወይንሸት ገለሶ ቋሚ ኮሚቴውና የፎረሙ አባል መስሪያ ቤቶች በ2010...